“እንደ ኢትዮጲያ ያሉ ደሃ ሀገሮች ፈፅሞ-ከቤት-ያለመውጣት ክልከላ (“ሎክ ዳውን”) ሊያደርጉ አይችሉም፣ የኑሮ ዘይቤያቸውም ሆነ ድህነታቸው አይፈቅድም” ከተባለ ይህን የሚተካ እርምጃ…
Arguing that developing countries cannot sustain lockdowns to contain infection is a case for more action, not less.