Mayballal kulsih tan siyaasa milaagih gexso, qafarak hunun taqabi yafdigeenimih caddol arcissem nabam dago.
While amended laws are steps in the right direction, the democratic system reform still has a long way to go.
In this episode of the Ethiopia Insight Election Project podcast series, Martha Kuwee Kumsa talks to Kulle Kursha about his…
This year’s partial election saw some procedural improvements amid overall political deterioration.
ህጎችን ማሻሻል ትክክለኛ ጅማሬ ቢሆንም የዲሞክራሲ ስርዓቱ ማሻሻያ ግን ገና ረዥም መንገድ መጓዝ ይጠበቅበታል።
ብልሹ አስተዳደር የክልሉ ሕገ መንግስት ነባር ናቸው በሚላቸውና በሀገር ደረጃ በታሪክ የበላይነት ነበራቸው ተብለው በሚታሰቡ ወገኖች መካከል ግጭት እንዲፋፋም አድርጓል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ የአዳዲስ ክልሎች መመስረት ስፍራው ላለበት በርካታ ተግዳሮቶች አስፈላጊ ምላሽ ቢሆንም በቂ ግን አይደለም።
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ላይ የምትገኘው ከተማ በብዝሃነቷ የተነሳ ሁከት ለነገሰበት ፖለቲካ የተጋለጠች ናት። ኤፍሬም ሙላት ጥቅምት 2፣ 2012ን ከዚህ…
A much less brutal party-state is set to consolidate its power in a slightly more democratic environment.