ከአገራችን ሰላም በላይ የራስዎን ስልጣን አስቀድመዋል ስለዚህ አሁን ከስልጣን ሊወርዱ የሚገባበት ጊዜ ነው
Ethiopian language
ብልጽግና ፓርቲ እያንጸባረቀ ቢሆንም የአምባገነንነት ጥላሸት ግን አሁንም አለ
የህጎች መሻሻል እንዳለ ሆኖ ገዢው ፓርቲ የመገናኛ ብዙኃን ላይ ተጽእኖ ተቃዋሚዎቹ ላይ ደግሞ እንቅፋት ለመፍጠር የተለመዱ ስልቶችን ተጠቅሟል።
የኢትዮጵያን ዴሞክራሲ አንድ እርምጃ ወደ ፊት ፣ ሁለት እርምጃ ወደ ኋላ ያራመደው ምርጫ
ምንም እንኳን የሃገሪቱ ፖለቲካዊ ምህዳር ምስቅልቅል ውስጥ ቢሆንም የዚህ ዓመት ከፊል ምርጫ የተወሰኑ የአሰራር ማሻሻያዎች ታይተውበታል።